ሊባኖስ

ሊባኖስ (የሊባኖስ ሪፐብሊክ) በምስራቃዊ የሜዲትራኒያ ባህር ጫፍ የምትገኝ የምዕራብ እስያ ሀገር ናት። በሰሜን እና በምስራቅ ከሶርያ ጋር እንዲሁም እስራኤል ጋር በደቡብ ትዋሰናለች። ዋና ከተማቤሩት ትባላለች። የቆየው የሀገሪቱ ታሪክ ወደኋላ ለ7000 ዓመታት የሚመልሰን ሲሆን በሜዲትራኒያ ባህር እና በአረብ ጠረፍ ላይ መገኘቷ ለታሪኳ መጠናከር ጉልህ አስተዋፅዖ አበርክቷል።

የሊባኖስ ሪፐብሊክ
َلْجُمْهُورِيَّة اَللُّبْنَانِيَّة

የሊባኖስ ሰንደቅ ዓላማ የሊባኖስ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር
የሊባኖስመገኛ
የሊባኖስመገኛ
ሊባኖስ በቀይ ቀለም
ዋና ከተማቤሩት
ብሔራዊ ቋንቋዎችአረብኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ
ማይክል ሱለይማን
ሳዓድ ሃሪሪ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
10,452 (166ኛ)
1.6
የሕዝብ ብዛት
የ2001 ዓ.ም. ግምት
 
4,224,000 (124ኛ)
ገንዘብየሊባኖስ ፓውንድ
ሰዓት ክልልUTC +3
የስልክ መግቢያ+251
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.lb