ማዛንደራንኛ

ማዛንደራንኛ በስሜን ፋርስካስፒያን ባሕር አጠገብ የሚሰማ ቋንቋ ነው።

ማዛንደራንኛ የሚነገርበት ሥፍራ

ጊላኪኛ ጋር ቅርብ ዝምድና አለው።