ሞንቴኔግሮ
Црна Гора | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Oj, svijetla majska zoro Ој, свијетла мајска зоро | ||||||
ዋና ከተማ | ፖድጎሪጻ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ሰርብኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር | ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ ፊሊፕ ቩያኖቪች ዱሽኮ ማርኮቪክ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 13,812 (156ኛ) 1.5 | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ | 678 931 (164ኛ) 625,883 | |||||
ገንዘብ | ዩሮ (€) | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +1 | |||||
የስልክ መግቢያ | +382 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .me |
ስም
በአብዛኛው ቋንቋዎች የሀገሩ ስም ከጣልኛው «ሞንቴ ኔግሮ» ሲሆን፣ ይህ የሀገሩን ኗሪ ስም «ችርና ጎራ» ወይም «ጥቁር ተራራ» በመተርጐም ነው። በአንዳንድ ቋንቋ (ግሪክኛ፣ አልባንኛ፣ ቱርክኛ፣ ቻይንኛ) ሀገሩ በቀጥታ ትርጉም «ጥቁር ተራራ» ይባላል።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ