ሳክሶፎን

ሳክሶፎን አንዳንድ ጊዜም ሳክስ እየተባለ የሚጠራው ዘመናዊ የትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያ ነው። ይህ መሣሪያ በዋናነት የሚሠራው ከነሐስ እና በውስጡ አየርን የሚያስተጋባ ኃይል ያለው ድምፅ እንዲፈጥር ተደርጎ ነው። ይህ መሣሪያ እንደ ክላርኔት ባለ ነጠላ ምላስ መንፊያ አለው። በመሳሪያው ለመጫወት በመንፊያው በኩል አስፈላጊውን ድምፅ የሚመጥን ኃይል ያለው አየር በማስገባት ነው። በመሣሪያው ወገብ ላይ ያሉትን ቁልፎች በእጅ ጣት በመጫን የድምፁን ቅጥነት እና ውፍረት መቀያየር ይቻላል። መሣሪያው ለመጀመሪያ ጊዜ የተሠራው በቤልጂየማዊው የሙዚቃ ምሁር አዶልፍ ሳክስ ሲሆን የፈጠራ መብቱን (patent) በሕግ ያስመዘገበው ሰኔ ፲፰ ቀን ፲፰፻፴፰ ዓ/ም ነው።

ሳክሶፎን

ታሪክ

ገለፃ

አስፈላጊ መሣሪያዎች

መንፊያ እና ምላስ

መያዣዎች

ጥቅሞች

ለቡድን ስራ

የኤንዲያን ሙዚቃ

ተዛማጅ የሙዚቃ መሣሪያዎች

ልዩ ልዩ ሳክስፎኖች

ተመሣሣይ የሙዚቃ መሣሪያዎች

ባምቡ ሳክስፎኖች

ኖታዎች

ይዩ

ማስታወሻዎች

ማጣቀሻዎች

የውጭ ማያያዣዎች