ኋሥያ
ኋሥያ (ቻይንኛ፦ 華夏 (ልማዳዊ አጻጻፍ) ወይም 华夏 (የተቀለለ አጻጻፍ) የቻይና ብሔር ሥልጣኔ ወይም ቅድማያቶች የሚወክል ስያሜ ነው። በቻይና ልማዳዊ ታሪክ በባንጯን ውግያ (ምናልባት 2265 ዓክልበ.) የኋንግ ዲ («ብጫው ንጉሥ») ወገን ወይም ዮውሥዮንግ በያንዲ («የነበልባል ንጉሥ») ወገን ወይም ሸንኖንግ ላይ ድል አደረገ። ከዚህ ድል በኋላ ሁለቱ ወገኖች በኋንግ ዲ ሥር ተባብረው አንድላይ «ኋሥያ» የተባለ ብሔር በቢጫው ወንዝ አካባቢ ፈጠሩ። ይህም ኋሥያ ነገድ የዛሬው ቻይናዊ ዘር አባቶች ነበሩ።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ