አሥር

አሥር በተራ አቆጣጠር ከዘጠኝ የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ፊደል ኢዮታ («Ι፣ ι») እንደ ተወሰደ ይታመናል።


በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 10 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች 1 አንድ እና 0 ዜሮ ተደረጀ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አሥር» ምልክት «X» ነበር።