ኦርኪድ
ኦርኪድ የአባቢ ተክል አይነት ሲሆን የአንድክክ መደብ ውስጥ የሆነ በጣም ሰፊ አስተኔ ነው። በዚሁ አስተኔ 763 ወገኖችና 28,000 ያህል ልዩ ልዩ ዝርዮች አሉ። ከነዚህ 168 ዝርዮች ያህል በኢትዮጵያ ይኖራሉ።
ኦርኪዶች በጣም ብዙ የተለያዩና ውስብስብ አበቦች አይነቶች አሉዋቸው። በተለይ ስለ አበቦቹ ይታወቃሉ፣ ሆኖም ቫኒላ (የምግብ ጻዕም የሚሰጥ ተክል) ደግሞ በዚሁ አስተኔ ውስጥ አለ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ