ኳታር
ቃጣር ወይም ኳታር (አረብኛ፦ قطر /ቃትዓር/፣ /ግትዓር/) በአረቢያ ልሳነ ምድር የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ዶሃ ነው።
ኳታር | ||||
---|---|---|---|---|
| ||||
ብሔራዊ መዝሙር: السلام الأميري | ||||
ዋና ከተማ | ዶሃ | |||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ዓረብኛ | |||
መንግሥት | ንጉሣዊ ግዛት | |||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 11,586 (158ኛ) 0.8 | |||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት | 2,576,181 (139ኛ) | |||
የሰዓት ክልል | UTC +3 | |||
የስልክ መግቢያ | 974 | |||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .qa |
ከትልቁ ፕሊኒ 50 ዓም ግድም ጀምሮ «ካጣረይ» የተባለ ብሔር ለጸሐፍት ይታወቅ ነበር፤ የካርታ ሠሪ ቶለሚ (በጥሊሞስ) ደግሞ 150 ዓም ግድም «ካታራ» ይለዋል።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ