ዣርት

?ጃርት

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን:ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን:አምደስጌ (Chordata)
መደብ:አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ:ዘራይጥ
አስተኔ:2 አስተኔዎች
ዝርያ:29 ዝርያዎች

ጃርት አጥቢ እንስሳ አይነት ነው። በሥነ ሕይወት ረገድ በዘራይጥ ክፍለመደብ ውስጥ 2 ልዩ ልዩ አስተኔዎች አላቸው፤ የምሥራቅ ክፍለአለም ጃርቶችና የምዕራብ ክፍለአለም ጃርቶች ናቸው።

ሌላ ዘራይጥ ያልሆነ እንስሳ ትድግ ደግሞ «ግራጭ ጃርት» ይባላል።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ

አስተዳደግ

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ

የእንስሳው ጥቅም