ግሮቨር ክሊቭላንድ


ግሮቨር ክሊቭላንድ (እንግሊዝኛ: Grover Cleveland) የአሜሪካ ሃያ ሁለተኛ እና ሃያ አራተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ በመጀመሪያ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1885 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ቶማስ ሄንድሪክስ ነበሩ። የመጀመሪያውን የሥልጣን ዘመን የጨረሡት እ.አ.አ. በ1889 ነበር።

ግሮቨር ክሊቭላንድ
Grover Cleveland
፳፬ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት
ከየካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፹፭ እስከ የካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፹፱ ዓ.ም.
ምክትል ፕሬዝዳንትአድላይ ስቲቨንሰን ፩ኛ
ቀዳሚቤንጃሚን ሀሪሰን
ተከታይዊሊያም ማኪንሊ
፳፪ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት
ከየካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፸፯ እስከ የካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፹፩ ዓ.ም.
ምክትል ፕሬዝዳንትቶማስ ሄንድሪክስ
ቀዳሚቼስተር አርተር
ተከታይቤንጃሚን ሀሪሰን
፴፬ኛው የቡፋሎ ከንቲባ
ከታኅሣሥ ፳፭ ቀን ፲፰፻፸፬ እስከ ኅዳር ፲፪ ቀን ፲፰፻፸፭ ዓ.ም.
ቀዳሚአሌክሳንደር ብረሽ
ተከታይማርከስ ድሬክ
የተወለዱትመጋቢት ፲ ቀን ፲፰፻፳፱ ዓ.ም.
ካልድዌል፣ ኒው ጀርዚአሜሪካ
የሞቱትሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም.
ፕሪንስተን፣ ኒው ጀርዚአሜሪካ
የፖለቲካ ፓርቲዴሞክራቲክ
ዜግነትአሜሪካዊ
ባለቤትፍራንሲስ ፎልሰም
ልጆችሩዝ
ኤስተር
ማሪዮን
ሪቻርድ
ፍራንሲስ
ፊርማየግሮቨር ክሊቭላንድ Grover Cleveland ፊርማ

የሀገሪቱ ሃያ ሦስተኛ ፕሬዝዳንት የነበሩት ቤንጃሚን ሃሪሰን በእ.አ.አ. 1893 ሥልጣን ከለቀቁ በኋላ ክሊቭላንድ እንደገና በዚሁ አመት የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ለመሆን ችለዋል። በዚህኛው የሥልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት አድርገው የሾሙት አድላይ ስቲቨንሰንን ነበር። ፕሬዝዳንቱ በሁለቱም የሥልጣን ዘመናቸው እና እንዲሁም በቀሪው ህይወታቸው የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል ነበሩ።

ይዩ