ፌስቡክ
ፌስቡክ facebook.com በፌስቡክ ኢንክ (Facebook Inc.) ድርጅት ስር የሚንቀሳቀስና የድርጅቱም ንብረት የሆነ ድረ ገጽ ነው። ድረ ገጹ ሰዎችን ከሚያውቋቸው ጋር የማገናኘት ተግባር አለው። የተከፈተው በፌብሩዋሪ 4 2004 እ.ኤ.አ. ነበር። እስከ 2006 እ.ኤ.አ. ባለው መረጃ መሰረት ማንኛውም ከ13 ዓመት በላይ የሆነ እና ኢሜል ያለው ግለሰብ መመዝገብ ይችላል።
ፌስቡክ በማርክ ዙከርበርግ በተባለ አሜሪካዊ የተፈጠረ የመገናኛ ብዙሀን ነው። ባሁኑ ጊዜ ያለም ህዝብ የሚጠቀምበት ነዉ።
የተለያዩ ሰዎች በመረጡት ስያሜ ተሰይመዉ የፈለጉት ነገር ይሰራሉ።
ፌስቡክ የተለያዩ ድርጅቶች ዜናቸዉን ለማስፈር ገፅ በተባለ ስያሜ ገፅ ይከፍታሉ።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ