T

የላቲን አልፋቤት
ABCDEF
GHIJKLM
NOPQRST
UVWXYZ
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

T / tላቲን አልፋቤት ሀያኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
ሰውእ
ቅድመ ሴማዊ
ታው
የፊንቄ ጽሕፈት
ታው
የግሪክ ጽሕፈት
ታው
ኤትሩስካዊ
T
ላቲን
T
Z9
Greek tauRoman T

የ«T» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ታው» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመስቀል ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ታው" (Τ, τ) ደረሰ።

ግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ተ» («ታው») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ታው» ስለ መጣ፣ የላቲን 'T' ዘመድ ሊባል ይችላል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ T የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።