L

የላቲን አልፋቤት
ABCDEF
GHIJKLM
NOPQRST
UVWXYZ
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

L / lላቲን አልፋቤት አሥራ ሁለተኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
ዐወት
ቅድመ ሴማዊ
ላሜድ
የፊንቄ ጽሕፈት
ላሜድ
የግሪክ ጽሕፈት
ላምብዳ
ኤትሩስካዊ
L
ላቲን
L
S39
Greek betaRoman L

የ«L» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ላሜድ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የቅዝምዝም ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ላምብዳ" (Λ λ) ደረሰ።

ግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ለ» («ላዊ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ላሜድ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'L' ዘመድ ሊባል ይችላል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ L የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።