ሃጊያ ሶፊያ
ሃጊያ ሶፊያ በዛሬው ኢስታንቡል፣ ቱርክ አገር የሚቆም ዝነኛ ሥነ ሕንጻ ነው።
ህንጻው በ529 ዓም ከተመሠረተ ጀምሮ ቢዛንታይን መንግሥት እስከ ወደቀበት ዓመት እስከ 1445 ዓም ድረስ ጥቅሙ እንደ ቤተ ክርስቲያን ወይም ካቴድራል ነበረ። ኦቶማን ቱርክ ሃያላት በ1445 ዓም ከያዙበት ወቅት ጀምሮ እስከ 1923 ዓም ድረስ ደግሞ ህንጻው መስጊድ ሆነ። እንደገና በ1927 ዓም ተከፍቶ ከዚያን ጊዜ ወዲኅ ሥፍራው ሙዚየም ሆኖዋል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
መካከለኛው ዘመን በተለይ በአውሮፓ ታሪክ እንደሚወሰን ከ468 እስከ 1445 ዓም ድረስ ያህል ያለው ጊዜ ነው።
ይህም ከ468 ዓም ወይም ከሮሜ (ምዕራብ መንግሥት) ውድቀት ለኦዶዋከር ጀምሮ ማለት ነው። መጨረሻውም ቁስጥንጥንያ ለኦቶማን ቱርኮች እስከ ወደቀበት ዓመት እስከ 1445 ዓም ድረስ ይቆጠራል።
በዚህ ዘመን አብዛኛዎች አለም ሉል ሳይሆን ለጥ ያለ እንደ ነበረች ያምኑ ነበር።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ