ሉድቪግ ቪትገንስታይን

ሉድቪግ ቪትገንስታይን (ኤፕሪል 26፣ 1889 እ.ኤ.አ. – ኤፕሪል 29፣ 1951 እ.ኤ.አ.) የኦስትሪያ (ንምሳ) ፈላስፋ ነበር። ቪትገንስታይን ትኩረት ሰጥቶ ይተፈስላስፈው ስለ ሥነ አምክንዮ፣ የሒሳብ መሰረት፣ ሥነ አዕምሮ እና ቋንቋ ነበር።.[1] ስልሆንም ቪትገንስታይን ከ20ኛው ክፍለዘመን ዋና ፈላስፋዎች ተርታ ይመደባል።

ሉድቪግ ቪትገንስታይን
Ludwig Wittgenstein (1929)

ቪትገንስታይን ከመሞቱ በፊት ያሳተመው መጽሀፍ አንድ ብቻ ሲሆን እርሱም Tractatus Logico-Philosophicus የሚሰኘው ነው። ሁለተኛው መጽሐፉ Philosophical Investigations ከአረፈ በኋላ ነበር ለህትመት የበቅው።[2] ሁለቱም መጽሐፎች የትንታኔ ፍልስፍና ዋና መጽሐፍት ተደርገው ይወሰዳሉ።


ማጣቀሻ

መጻሕፍት

ስራዎች

ዋና ህትመቶች

  • Logisch-Philosophische Abhandlung, Annalen der Naturphilosophie, 14 (1921)
    • Tractatus Logico-Philosophicus, translated by C.K. Ogden (1922)
  • Philosophische Untersuchungen (1953)
    • Philosophical Investigations, translated by G.E.M. Anscombe (1953)

ስለ ቪትገንስታይን የሚይታቱ መጻህፍት