ባክቴሪያ

ባክቴሪያዎች ቅድመኑክለሳውያን (prokaryote microorganisms) ናቸው። ቅድመኑክለሳውያን ማለትም ፦ ኑክለስና ሌሎች በክርታስ የተሸፈኑ ክፍለ ህዋሳት የሌሏቸው መሆናቸው ከአርኬአዎች ጋር ያመሳስላቸዋል። እንደ ታዮማርጋሪታ ናሚቢየንሲስ እጅግ በጣም ጥቂት ወጣ ያሉ ዝርያዎች በስተቀር ባክቴሪያዎች በሙሉ ያለ ማይክሮስኮፕ የማይታዩ ደቂቅ ዘአካላት ናቸው።[1]

ባክቴሪያ በኤሌክትሮን አጉሊ መነፅር ሲታይ

ይዩ

ዋቢ ምንጭ =ጤና ይስጥልኝ ባክቴሪያ