ምዕራብ አፍሪካ

ምዕራብ አፍሪካአፍሪካ ምዕራብ ያለው አውራጃ ነው። በተመድ ትርጒም፣ 18 አገራት ይጥቅልላል እነርሱም ቤኒንቡርኪና ፋሶ፣ ካቦ ቬርዴ፣ ጋምቢያጋናጊኔጊኔ-ቢሳውኮት ዲቯርላይቤሪያማሊሞሪታኒያኒጄርናይጄሪያሴይንት ህሊና ደሴትሴኔጋልሴየራ ሌዎንሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ እና ቶጎ ናቸው።