ጊኔ-ቢሳው

ጊኔ-ቢሣውምዕራብ አፍሪካ ሀገር ነው። የጊኔ-ቢሣው ብሄራዊ ቋንቋ ፖርቱጊዝኛ ሲሆን ፉላኒኛ፣ ባላንታኛ እና ማንዲንግኛ በብሔሮቻቸው ይነገራሉ። የጊኔ ቢሣው ፖርቱጊዝኛ ክሬዮል መደበኛ ነው።

República da Guiné-Bissau
የጊኔ-ቢሳው ሬፑብሊክ

የጊኔ-ቢሳው ሰንደቅ ዓላማ የጊኔ-ቢሳው አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Esta é a Nossa Pátria Bem Amada

የጊኔ-ቢሳውመገኛ
የጊኔ-ቢሳውመገኛ
ዋና ከተማቢሳው
ብሔራዊ ቋንቋዎችፖርቱጊዝኛ
መንግሥት

ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ
ሖሴ ማሪዮ ቫዝ
ኡማሮ ሲሦኮ ኤምባሎ
ዋና ቀናት
መስከረም ፲፬ ቀን 1966 ዓ.ም
(Sep. 24, 1973 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከፖርቱጋል ታወጀ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
36,125 (134ኛ)
22.4
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
1,547,777 (150ኛ)
ገንዘብCFA ፍራንክ
ሰዓት ክልልUTC +0
የስልክ መግቢያ+245
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.gw
የጊኔ-ቢሣው ዋና ብሔሮች

ከሀገሩ ኗሪዎች 45% ያህል የእስልምና ተከታዮች (በተለይ ሱኒ)፣ 22% ያህል የክርስትና አማኞች (በተለይ ካቶሊክ)፣ 31 % አካባቢ ኗሪ አረመኔ እምነቶችን ይከተላሉ። በጊኔ-ቢሳው ባሕል በርካታ የሙዚቃ ስልቶች በተለይም ጉምቤ የሚባለው ስልት አሉ። የሀገሩ ባሕላዊ አበሳሰል ሩዝ፣ ጥቁር-ዓይን አተር፣ ኮቴሃሬስኳር ድንች፣ ካሳቫ፣ ሽንኩርትቲማቲም፣ ሙዝ ጥብስ፣ ኮረሪማ ይመርጣል። እግር ኳስ ከሁሉ የተወደደው እስፖርት ነው።

ወደ ውጭ አገር የሚላኩ ሸቀጦች በተለይ ዓሣኦቾሎኒና ሌላ ለውዝ አይነቶች፣ እንጨት ናቸው።


በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ጊኔ-ቢሳው የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።