ሰለሞን ደሴቶች

ሰለሞን ደሴቶችፓፑዋ ኒው ጊኒ በስተምሥራቅ የሚገኝ ሀገር ነው። ሀገሩ ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ ደሴቶችን ያጠቃልላል። ዋና ከታማው ሆኒያራ ነው።

ሰለሞን ደሴቶች
Solomon Islands

የሰለሞን ደሴቶች ሰንደቅ ዓላማ የሰለሞን ደሴቶች አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የሰለሞን ደሴቶችመገኛ
የሰለሞን ደሴቶችመገኛ
ዋና ከተማሆኒያራ
ብሔራዊ ቋንቋዎችእንግሊዝኛ
መንግሥት

ንጉሥ
አገረ ገዥ
ጠቅላይ ሚኒስትር
የአንድነት ፓርለሜንታዊ ህገ መንግስታዊ ሪፐብሊክ
ንግሥት ኤልሣቤጥ
ፍራንክ ካቢዩ
ማናሰህ ሶጋቫረ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
28,400 (139ኛ)

3.2
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
 
642,000 (164ኛ)
ገንዘብሰለሞን ደሴቶች ዶላር
ሰዓት ክልልUTC +11
የስልክ መግቢያ+677
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.sb