ንሥር

ንስር

ንሥር ከጭላት አስተኔ አንዳንዱን ዝርያ ቤተሠብ ያመልክታል።

ባለ ነጭ ራስ ወይም «መላጣ» የተባለው ንሥር፤ እንደ አሞራ ግን በውኑ መላጣ አይደለም።

ከንሥሮች በቀር ይህ የጭላት አስተኔ ደግሞ አሞራ፣ ጥምብ አንሣ፣ ጭላት፣ ጭልፊት ያጠቅልላል። (በአሜሪካዎች የሚገኙ አሞራዎች ግን ከዚህ ወገን አይደሉም)።