አይሁድና

የአይሁድ እምነት ከሶስቶች ምኖኤስቶች (በአንድ አምላክ ማመን) ሀያምኖች ጥንታዊና የመጀመሪያ ሃይማኖት ነው ፤ ክርስትና የወጣው ከዚህ ሃይማኖት ነው።እስልምና ሃይማኖት እንዲመሠረት ብዙ ተጽእኖ አድርጉአል።

የአይሁድና መንግሥታት

  • ጥንታዊ እስራኤል መንግሥት - 1621-728 ዓክልበ. *
  • የአክሱም መንግሥት - 950 ዓክልበ. -317 ዓም. (ኢትዮጵያ)
  • የይሁዳ መንግሥት - 938-594 ዓክልበ. *
  • ኻይባር - 594 ዓክልበ.-621 ዓም. (አረቢያ)
  • ሐስሞናዊ መንግሥት - 118-71 ዓክልበ.
  • ነሓርዴያ - 10-25 ዓም. (በአመጽ በፓርጢያ ላይ) (ኢራቅ)
  • አዲያቤኔ - 22-108 ዓም. (ኢራቅ)
  • ስሜን መንግሥት - 317-1619 ዓም. (ኢትዮጵያ)
  • የሒምያር መንግሥት - 372-517 ዓም. (የመን)
  • ማሖዛ - 487-494 ዓም. (በአመጽ በፋርስ ላይ) (ኢራቅ)
  • ጃራዋ 687-692 ዓም (በአመጽ በኡማያድ ካሊፋት ላይ) (አልጄሪያ)
  • ኻዛሪያ 732-1008 ዓም. (ዩክሬንና ዙሪያው)
  • እስራኤል 1940 ዓም-አሁን

* - (ብዙ ጊዜ ወደ ከነዓናዊ አረመኔነት ይገዙ ነበር።)

ኦስትሪያመካከለኛ ዘመን ሰነዶች መሠረት፣ በልዩ ልዩ ስያሜዎች የነበረ የአይሁድና መንግሥት ደግሞ በኦስትሪያ ይገኝ ነበረ።

: