አይስላንድ

Lýðveldið Ísland
የአይስላንድ ሪፐብሊከ

የአይስላንድ ሰንደቅ ዓላማ የአይስላንድ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "Lofsöngur"

የአይስላንድመገኛ
የአይስላንድመገኛ
ዋና ከተማሬይኪያቪክ
ብሔራዊ ቋንቋዎችአይስላንድኛ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት

ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊከ
Guðni Th. Jóhannesson
ብያርኒ በነዲክትሶን
ዋና ቀናት
ኅዳር 22 ቀን 1911
(December 1, 1918 እ.ኤ.አ.)
 
አይስላንድ የተቋቋመ ነው
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
102,775 (106ኛ)
2.7
የሕዝብ ብዛት
የ2018 እ.ኤ.አ. ግምት
 
350,710 (172ኛ)
ገንዘብየአይስላንድ ክሮና
ሰዓት ክልልUTC +0
የስልክ መግቢያ354
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.is


ታሪክ

ሰዎች በአይስላንድ ሳይደርሱ የአርክቲክ ቀበሮ ብቸኛው ጡት አጥቢ ኗሪ ነበረ፤ አሁን ግን የአይስላንድ በግና የአይስላንድ ፈረስ ስመ ጥሩ ሆነዋል።

ከ866 ዓም ጀምሮ የጥንታዊ ኖርስ ተናጋሪዎች (ቫይኪንጎች) በደሴቱ ላይ ሠፈሩ። ከዚያ በፊት ከአንዳንድ የአይርላንድ መኖኩሴዎች በቀር ምንም ኗሪዎች አልነበሩም፣ ሥፍራውም እንኳን አልታወቀም።