ኤቨረስት ተራራ

ኤቨረስት ተራራ

ኤቨረስት ከካላ ፓታር ከኔፓል ሲታይ
ከፍታ8,848 ሜትር (29,028 feet)
ደረጃ 1ኛ
ሀገር ወይም ክልልኔፓልቻይና (ቲቤት)
የተራሮች ሰንሰለት ስምኩምቡ ሂማል
አቀማመጥ27°59′ ሰሜን ኬክሮስ እና 86°55′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰውሜይ 29, 1953 እ.ኤ.አ.፣ በኤድሙንድ ሂለሪና ተንዚንግ ኖርጌይ
ቀላሉ መውጫደቡብ አቀበት (ኔፓል)



የኤቨረስት ተራራ በከፍታ ከአለም አንደኛ ደረጃውን የያዘው ተራራ ሲሆን በሂማላያ የተራሮች ሰንሰለት የሚገኝ ኔፓልየቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ የሚጋሩት ተራራ ነው።

Galley