ዙሉኛ
ዙሉኛ (isiZulu /ኢሲዙሉ) ከባንቱ ቋንቋዎች ቤተሠብ አንድ ነው። የሚነገርበት በተለይ በደቡብ አፍሪካ አገር ምሥራቅ ነው። ተናጋሪዎቹ 10 ሚልዮን ናቸው።
ምሳሌ
- ውሃ - /አማንዚ/
- ደመና - /ኢፉ/
- ማር - /ኡጁ/
- አንበሳ - /ኢምቡቤ/
- ላም - /ኢንኮሞ/
- ቀንድ - /ኡጶንዶ/
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ