የ1954 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1954 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፭ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፱ እስከ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፵፮ ዓ.ም. በስዊዘርላንድ ተካሄዷል። ይህ ውድድር እስከ ዛሬ ድረስ ትልቁ የአማካይ ጎል ብዛት በጨዋታ የታየበት የዓለም ዋንጫ ነው። ምዕራብ ጀርመን ሀንጋሪን ፫ ለ ፪ በፍፃሜው ጨዋታ ላይ በመርታት ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫውን ወስዷል።

የ1954 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ ስዊዘርላንድ
ቀናትከሰኔ ፱ እስከ ሰኔ ፳፯ ቀን
ቡድኖች፲፮ (ከ፬ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች)፮ ስታዲየሞች (በ፮ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ ምዕራብ ጀርመን (፩ኛው ድል)
ሁለተኛ ሀንጋሪ
ሦስተኛ አውስትሪያ
አራተኛ ኡራጓይ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት፳፮
የጎሎች ብዛት፻፵
የተመልካች ቁጥር889,500
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች)ሀንጋሪ ሳንዶር ኮክሲስ
፲፩ ጎሎች
ብራዚል 1950 እ.ኤ.አ. ስዊድን 1958 እ.ኤ.አ.