የ1990 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1990 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፬ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከኔ ፩ እስከ ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹፪ ዓ.ም. በጣሊያን ተካሄዷል። ፻፲፮ ሀገራትን የሚወክሉ ቡድኖች በማጣሪያው የተወዳደሩ ሲሆን ፳፪ ሀገራት ማጣሪያውን አልፈው ከአለፈው የዓለም ዋንጫ አሸናፊው አርጀንቲና እና ከአስተናጋጁ ጣሊያን ጋር ለዋንጫው ተወዳድረዋል። የውድድሩ ይፋዊ ኳስ አዲዳስ ኤትሩስኮ ዩኒኮ ነበር።

የ1990 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ ኢጣልያ
ቀናትከሰኔ ፩ እስከ ሐምሌ ፩ ቀን
ቡድኖች፳፬ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች)፲፪ ስታዲየሞች (በ፲፪ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ ምዕራብ ጀርመን (፫ኛው ድል)
ሁለተኛ አርጀንቲና
ሦስተኛ ኢጣልያ
አራተኛ እንግሊዝ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት፶፪
የጎሎች ብዛት፻፲፭
የተመልካች ቁጥር2,516,348
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች)ኢጣልያ ሳልቫቶሬ ሺላቺ
፮ ጎሎች
ኮከብ ተጫዋችኢጣልያ ሳልቫቶሬ ሺላቺ
ሜክሲኮ 1986 እ.ኤ.አ. አሜሪካ 1994 እ.ኤ.አ.

ምዕራብ ጀርመን አርጀንቲናን ፩ ለ ዜሮ በመርታት ዋንጫውን ሲወስድ ጣሊያን ደግሞ እንግሊዝን ፪ ለ ፩ በማሸነፍ ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ጨርሷል።