ደቡብ አውስትራሊያ

ደቡብ አውስትራሊያ (South Australia) የአውስትራሊያ ክፍላገር ነው።

የደቡብ አውስትራሊያ ሥፍራ በአውስትራሊያ