ፈርን

ፈርን እርጥበትና ጥላ ባለበት ቦታ የሚኖሩ አትክልት ናቸው።ቅጠል፣ ግንድና ስር አላቸው። እንዲሁም ቤት ለማስዋብ ይጠቅማሉ።