ፖል አለን
ፖል አለን በአሜሪካ ጃንዋሪ 21 1953 እ.ኤ.አ. የተወለደ የአሜሪካ ባለሃብት ነው። ግለሰቡ የአለማችን ታዋቂውን የሶፍትዌር አምራች ማይክሮሶፍትን ከቢል ጌትስ ጋር በመሆን የመሰረተ ሲሆን ቩልካን (Vulkan inc.) የተባለ የራሱን ኢንቨስትመንት የሚቆጣጠርበት ድርጅት ባለቤት ነው።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ