ሳምሰንግ
ሳምሰንግ አጠቃላይ ድርጅት ሳምሰንግ ግሩፕመቀመጫውን በ ሳምሰንግ ከተማ፣ ሶል፣ ደቡብ ኮሪያ ያደረገ አለም አቀፍ ድርጅት ነው።ሳምሰንግ የቃሉ አመጣጥ ከ ኮሪያ ቋንቋ ሲሆን ትርጉሙም ሶስት ኮከቦች ማለት ነው።
ድርጅቱ በስሩ የሚተዳደሩ ሶስት ትልልቅ ኢንዱስትሪዎች ይገኛሉ። እነዚህም ፦ ሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሳምሰንግ ኢንዱስትሪዎች እና ሳምሰንግ ሲ ኤንድ ቲ ናቸው። ድርጅቱ በአለማችን በ አጠቃላይ ገቢው መሪነቱን የያዘ ሲሆን አጠቃላይ ገቢው 173.4 ቢሊዮን የ አሜሪካን ዶላር ነው።
ደግሞ የአለማችን ግዙፉ የ ኤሌክትሮኒክስ አምራች ድርጅት ነው።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ