አሽጋባት
አሽጋባት (Aşgabat) የቱርክሜኒስታን ዋና ከተማ ነው።
አሽጋባት Aşgabat/Ашгабат | |
ዋና ከተማ | |
አገር | ቱርክሜኒስታን |
የቦታ ስፋት | |
• አጠቃላይ | 440 |
ከፍታ | 219 |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 1,031,992 |
ድረ ገጽ | ashgabat.gov.tm |
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 727,700 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 37°58′ ሰሜን ኬክሮስ እና 58°24′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
የአሽጋባት ሥፍራ ከጥንታዊ ጳርቴ ሰዎች ዋና ከተማ (ከ260 እስከ 15 ዓክልበ. ገዳማ) ከኒሳ ፍርስራሽ ቅርብ (18 ኪሎሜትር) ነው። ያንጊዜ በሥፍራው ኮንጂካላ የተባለ መንደር ተገኘ፤ ይህም መንደር በ13ኛው ክፍለ ዘመን ዓ.ም. በሞንጎሎች ተጠፋ።
አሽጋባት አዲስ መንደር ሆኖ በ1810 ዓ.ም. በሩሳውያን ተመሠረተ። ስሙ ከፋርስኛ «የፍቅር ከተማ» እንደ መጣ ይታመናል። ከ1909 እስከ 1919 ዓ.ም. ስሙ በሶቭየቶች ፖልቶራትስክ ተባለ። ከ1919 እስከ 1983 ድረስ በሩስኛ አሽካባድ ተባለ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ