አዲስ ኪዳን

አዲስ ኪዳን (ግሪክ (ቋንቋ) : Ἡ Καινὴ Διαθήκη / Hê Kainề Diathếkê) በክርስትና አቢያተ ክርስቲያናት ምእመናን የሚቀበሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ሁለተኛ ክፍል ነው።

ይህ ካርታ የሚያሳየን በዓለም ላይ ካሉት አገሮች ጠቅላላ በእያንዳንዳቸው ውስጥ ምንያህል ክርስቲያን እንዳሚገኝ ነው ። ይህም ወንጌል ምንያህል እንደተስፋፋ ክርስቶስ "ቃሌ ከዓለም ዳር እስከዳር እስኪደርስ መጨረሻው አይሆንም" ያለው እንደደረሰ ያሳያል ።
በተጨማሪ አዲስ ኪዳንን በብዙ ምሳሌዎች መምጫውን ያሳየንን
ብሉይ ኪዳን ይመልከቱ ።
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ አዲስ ኪዳን የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
አዲስ ኪዳን
አራቱ ወንጌላት
የማቴዎስ ወንጌልየማርቆስ ወንጌል
የዮሐንስ ወንጌልየሉቃስ ወንጌል
የሐዋርያት ሥራ
የሐዋርያት ሥራ
የጳውሎስ መልዕክት
፪ኛ ወደ ቆሮንጦስ
ወደ ገላትያ
ወደ ኤፌሶን
ወደ ፊልጲስዮስ
ወደ ቆላስያስ
፩ኛ ወደ ተሰሎንቄ
፪ኛ ወደ ተሰሎንቄ
፪ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
ወደ ቲቶ
ወደ ፊልሞና
ወደ ዕብራውያን
የጴጥሮስ መልዕክት

የጴጥሮስ መልዕክት ፩

የጴጥሮስ መልዕክት ፪
የዮሐንስ መልዕክት

የዮሐንስ መልዕክት ፩

የዮሐንስ መልዕክት ፪

የዮሐንስ መልዕክት ፫
የያዕቆብ መልዕክት
የያዕቆብ መልዕክት
የይሁዳ መልዕክት
የይሁዳ መልዕክት
የዮሐንስ ራእዪ
የዮሐንስ ራእይ