የአሜሪካ ዶላር
ዶላር የ አሜሪካ የመገበያያ ገንዘብ መጠሪያ ነው። ከሌሎች ሃገሮች ዶላር ለመለየት $ ምልክት ይጠቀማል። ይህ የመገበያያ ገንዘብ በ አሁኑ ጊዜ እንደ የአለም መገበያያ ተደርጎም ይወሰዳል። ይህም ሊሆን የቻለው ብዙ የአለም ሃገሮች ዶላርን እንደ ዋና መገበያያ ገንዘብ ስለሚጠቀሙ ነው። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሃገራትም ዶላርን እንደ ሁለተኛ መገበያያ ገንዘብነት ይጠቀሙበታል።
የዶላር ኖቶች
ዶላር የሚታተመው በተለያዩ ኖቶች ነው። እነዚህም 1 ዶላር፣ 2 ዶላር፣ 5 ዶላር፣ 10 ዶላር፣ 20 ዶላር፣ 50 ዶላር እና 100 ዶላር ናቸው። ከ 100 ዶላር በላይ ያሉት ኖቶች በ1946 እ.ኤ.አ. ይታተሙ የነበር ሲሆን በ1969 እ.ኤ.አ. ተሰብስበው እንዲወገዱ ተደርጓል።
መጠቆሚያዎች
- Heiko Otto:"የአሜሪካ ዶላር - US-Dollar banknotes" (በen). በ2018-04-12 የተወሰደ. (እንግሊዝኛ) (ጀርመንኛ)
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ