የፈረንጅ አጋዘን
የፈረንጅ አጋዘን (Cervidae) (ርኤም ተብሎ ሊጠራም ይችላል ፡- ቅርንጫፍ የሚመስሉ ቀንዶች ያሉት አጥቢ እንስሳ፤ ከአጋዘን ጋር ይመሳሰላል።)
በጣም ትልቅ የአጥቢ እንስሳት አስተኔ ነው። ብዙ አይነቶች አሉ ለምሳሌ ካሪቡ።
እነዚህ እንስሳት በኢትዮጵያ አይገኙም፤ የነርሱም ቀንድ ከሌሎች አጋዘን ወይም ከድኩላ በፍጹም ይለያል። የፈረንጅ አጋዘን በጣም ብዙ ኃያል ቀንድ አለው፣ ይህም እንደ ጥርስ ነው እንጂ እንደ ሌሎች ቀንዶች ከኬራቲን አይሠራም።
በዚህ አስተኔ ውስጥ ፦
- ካሪቡ
- ታላቅ ፈረንጅ አጋዘን (በእንግሊዝኛ Moose / Elk /ሙስ/፣ /ኤልክ/ )
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ