የ1962 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1962 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፯ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከግንቦት ፳፪ እስከ ሰኔ ፲ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. በቺሌ ተካሄዷል። ብራዚል ቼኮስሎቫኪያን በፍፃሜ ጨዋታው ፫ ለ ፩ በመርታት ዋንጫውን ወስዳለች።

የ1962 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ ቺሌ
ቀናትከግንቦት ፳፪ እስከ ሰኔ ፲ ቀን
ቡድኖች፲፮ (ከ፫ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች)፬ ስታዲየሞች (በ፬ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ ብራዚል (፪ኛው ድል)
ሁለተኛ ቼኮስሎቫኪያ
ሦስተኛ ቺሌ
አራተኛ ዩጎዝላቪያ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት፴፪
የጎሎች ብዛት፹፱
የተመልካች ቁጥር899,074
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች)ብራዚል ጋሪንቻ
ብራዚል ቫቫ
ቺሌ ሊዮኔል ሳንቼዝ
የዩጉዝላቪያ ሰብአዊ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ድራዛን ጄርኮቪች
ሀንጋሪ ፍሎሪያን አልበርት
ሶቪዬት ሕብረት ቫለንቲን ኢቫኖፍ
፬ ጎሎች
ስዊድን 1958 እ.ኤ.አ. እንግሊዝ 1966 እ.ኤ.አ.