የ1966 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1966 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፰ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሐምሌ ፬ እስከ ሐምሌ ፳፫ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. በእንግሊዝ ተካሄዷል። እንግሊዝ ምዕራብ ጀርመንን ፬ ለ ፪ በፍፃሜው ጨዋታ በመርታት ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫውን ወስዷል።

የ1966 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ እንግሊዝ
ቀናትከሐምሌ ፬ እስከ ሐምሌ ፳፫ ቀን
ቡድኖች፲፮ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች)፰ ስታዲየሞች (በ፯ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ እንግሊዝ (፩ኛው ድል)
ሁለተኛ ምዕራብ ጀርመን
ሦስተኛ ፖርቱጋል
አራተኛ ሶቪዬት ሕብረት
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት፴፪
የጎሎች ብዛት፹፱
የተመልካች ቁጥር1,635,000
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች)ፖርቱጋል ዩሴቢዮ
፱ ጎሎች
ቺሌ 1962 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 1970 እ.ኤ.አ.