ዲዬጎ ፎርላን

ዲዬጎ ፎርላን ኮራዞ (Diego Forlán Corazzo, ግንቦት ፲፩ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለሴሬሶ ኦሳካ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።

ዲዬጎ ፎርላን

ፎርላን በ2012 እ.ኤ.አ.
ፎርላን በ2012 እ.ኤ.አ.
ፎርላን በ2012 እ.ኤ.አ.
ሙሉ ስምዲዬጎ ፎርላን ኮራዞ
የትውልድ ቀንግንቦት ፲፩ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታሞንቴቪድዮኡራጓይ
ቁመት179 ሳ.ሜ.[1]
የጨዋታ ቦታአጥቂ
የወጣት ክለቦች
ዓመታትክለብጨዋታጎሎች
1990–1991 እ.ኤ.አ.ፔኛሮል
1991–1994 እ.ኤ.አ.ዳኑቢዮ
1994–1997 እ.ኤ.አ.ኢንዲፔንዲየንቴ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
1997–2001 እ.ኤ.አ.ኢንዲፔንዲየንቴ80(37)
2001–2004 እ.ኤ.አ.ማንችስተር ዩናይትድ63(10)
2004–2007 እ.ኤ.አ.ቪላሪያል106(54)
2007–2011 እ.ኤ.አ.አትሌቲኮ ማድሪድ134(74)
2011–2012 እ.ኤ.አ.ኢንተር ሚላን18(2)
2012–2014 እ.ኤ.አ.ኢንተርናሲዮናል34(10)
ከ2014 እ.ኤ.አ.ሴሬሶ ኦሳካ13(6)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2002 እ.ኤ.አ.ኡራጓይ112(36)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ የካቲት ፳፭ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፳፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ማመዛገቢያ

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ዲዬጎ ፎርላን የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።