ፖሊኔዥያ

ፖሊኔዥያኦሺያኒያ የሚገኝ የደሴቶች አውራጃ ነው።

አገር / ግዛትሁኔታ
አሜሪካዊ ሳሞዓአሜሪካ ግዛት
ኩክ ደሴቶችኒው ዚላንድ ራስ ገዥ አገር
ፋሲካ ደሴትቺሌ ግዛት
የፈረንሳይ ፖሊኔዥያፈረንሳይ ግዛት
ሃዋኢአሜሪካ ክፍላገር
ኒው ዚላንድነጻ አገር
ኒዌየኒው ዚላንድ ራስ ገዥ አገር
ኖርፍክ ደሴትአውስትራሊያ ግዛት
ፕትኬርን ደሴቶችዩናይትድ ኪንግደም ግዛት
ሳሞዓነጻ አገር
ቶከላውየኒው ዚላንድ ግዛት
ቶንጋነጻ አገር
ቱቫሉነጻ አገር
ዋሊስና ፉቱናየፈረንሳይ ግዛት
ሮቱማፊጂ ግዛት