ኆኅተ አመክንዮ (ሎጅክ ጌትስ) የኤሌክትሪክ ቮልቴጅን በመጠቀም አምክንዮአዊ ስሌትን ለመፈጸም የሚረዱ መሰረታዊ የኮምፒዩተር አካላት ናቸው። ስሌቱን ሲፈጽሙ አንድ ወይም ብዙ የኤሌክትሪክ ቮልቴጆችን እንደግቤት ወስደው በተፈለገው የአመክዮ ህግ መሰረት አንድ ብቻ ውጤት በመሥጠት ነው። በዚህ ተግባር ላይ ከ0-1.5ቮልት እንደ አመክንዮ ውሸት (0) ሲቆጠር፣ ከ3.5-5ቮልት ደግሞ እንደ እውነት (1) ይቆጠራል ማለት ነው።
ዲጂታል ዑደት |
|
ዲጂታል ዑደት · ኆኅተ አመክንዮ · ዕልፍ ኩነት ማሽንምርምር |
---|
የቡሊያን አልጀብራ · ማብሪያ ማጥፊያ · አጣማሪያዊ አምክንዮ ዑደት · ተከታታይ አምክንዮ ዑደት(ሲንክሮናይዝድ ዑደት · ኢሲንክሮናይዝድ ዑደት) · ዕልፍ ኩነት ኦቶማታ(ሚሊጋን ማሽን · ሙር ማሽን) |
በተግባር |
---|
ኆኅተ አመክንዮ(ኆኅተ እና · ኆኅተ ወይም · ኆኅተ ኢ-እና · ኆኅተ ኢወይም · ኆኅተ ወይ · [[]])· ቀዳሚ ጎንጓኝ (ፕራዮሪቲ ኢንኮደር) · ፈቺ (ዲኮደር) · መሸገጫ (ላች) · መዝገብ (ሬጅስተር) · ፍሊፕፍሎፕ(D ፍሊፕ ፍሎፕ · T ፍሊፕ ፍሎፕ · SR ፍሊፕ ፍሎፕ · JK ፍሊፕ ፍሎፕ) · ማስታዎሻ(ROM · RAM)· PAL · PLA · FPGA · ኢንተግሬትድ ዑደት |
ዘዴዎች |
---|
የዕውነታ ሠንጠረዥ · ካርናው ማፕ · ኪኒ-ማክለስኪ አልጎሪዝም · እስፕሬሶ አልጎሪዝም · ግዑዝ ክፍል መግለጫ ቋንቋ HDL(Verilog · VHDL)· CAD · EDA |
የአመክንዮ መሳሪያዎች |
---|
ሪሌ · ዖና ቱቦ · TTL · CMOS |
|
|
ኆኅተ አመክንዮ፣ የግዴታ ከኤሌክትሪክ ክፍሎች መሰራት የለባቸውም። ነገር ግን ዘመናዊው ኮምፒዩተር ከዚህ ስለሚሰራ በአሁኑ ወቅት ታዋቂነት ያላቸው ኆኅቶች ከኤሌክትሪክ የተሰሩት ስለሆነ ጥናቱም በነዚህ ላይ ያተኩራል። በኤሌክትሪክ ኆኅቶችም ውስጥ ከሚሰሩበት የኤሌክትሪክ ክፍል አይነትእና ባላቸው የአምክንዮ ተግባር መስረት ይከፈላሉ።
የኆኅተ አመክንዮዎች ዓይነቶች ከተግባራቸው አንጻር