ናቫራ

ናቫራ (እስፓንኛ፦ Navarra /ናባራ/) የእስፓንያ ክፍላገር ነው። ዋና ከተማ ፓምፕሎና ነው።

ናቫራ
Navarra
የእስፓንያ ክፍላገራት
የናቫራ ሥፍራ በእስፓንያ
     
አገርእስፓንያ
ዋና ከተማፓምፕሎና
የቦታ ስፋት
   • አጠቃላይ10,391
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ640,647