አርጻኽ
የአርጻኽ ሪፐብሊክ (አርሜንኛ፦ Արցախի Հանրապետություն /አርጻኺ ሃንራፐቱጥዩን/) በተግባር ነጻ፣ በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር ነው። ነጻነቱን በ1983 ዓ.ም. ያዋጀ ምንም ቢሆን፣ አዘርባይጃን ግን ይግባኝ አለው። እስከ 1986 ዓም ድረስ አዘርባይጃንኛ አርሜኒያ በናጎርኖ-ካራባኽ ጦርነት ታገሉበት። እስከ 2009 ዓም ድረስ ስሙ በይፋ የናጎርኖ-ካራባኽ ሪፐብሊክ ተባለ።
ከተባበሩት መንግሥታት አንዳችም አገር የአርጻኽ ነጻነት አይቀበልም፤ ሁላቸው የአዘርባይጃን ይግባኝ ማለት ተቀብለዋል።
በከፊል ተቀባይነት ካገኙት ሌሎች አገሮች፣ አብካዝያ፣ ትራንስኒስትሪያ እና ደቡብ ኦሤትያ-አላኒያ አርጻኽን እርስ በርስ ይቀበላሉ።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ