አንቲጋ እና ባርቡዳ

አንቲጋ እና ባርቡዳካሪቢያን ባሕር ውስጥ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ሴንት ጆንስ ነው። ሁለቱ ዋና ደሴቶች አንቲጋ እና ባርቡዳ ይባላሉ። አገሩ ነጻነቱን ከእንግሊዝ ያገኘው በ1974 ዓ.ም. ነበር።

አንቲጋ እና ባርቡዳ
Antigua and Barbuda

የአንቲጋ እና ባርቡዳ ሰንደቅ ዓላማ የአንቲጋ እና ባርቡዳ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "Fair Antigua, We Salute Thee"

የአንቲጋ እና ባርቡዳመገኛ
የአንቲጋ እና ባርቡዳመገኛ
ዋና ከተማሴንት ጆንስ፥ አንቲጋ እና ባርቡዳ
ብሔራዊ ቋንቋዎችእንግሊዝኛ
መንግሥት

ንግሥት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ንጉሳዊ አገዛዝ
ንግሥት ኤልሣቤጥ
ጋስቶን ብራውን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
440 (182ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2014 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
91,295 (186ኛ)

81,799
ገንዘብየምሥራቅ ካሪቢያን ዶላር
ሰዓት ክልልUTC −4
የስልክ መግቢያ+1-268
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.ag