ኤድዊን ቫን ደር ሳር


ኢድዊን ቫን ደር ሳር ሆላንዳዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ከ2005 እስከ 2011 እ.ኤ.አ. ድረስ ለማንችስተር ዩናይትድ በግብ ጠባቂነት ተጫውቷል።

ቫን ደር ሳር

ሙሉ ስምኤድዊን ቫን ደር ሳር
የትውልድ ቀንጥቅምት ፳፪ ቀን ፲፱፻፷፪ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታቮርሃውት፣ ሆላንድ
ቁመት202 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታግብ ጠባቂ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታትክለብጨዋታጎሎች
1990–1999 እ.ኤ.አ.አያክስ226((1))
1999–2001 እ.ኤ.አ.ጁቬንቱስ66((0))
2001–2005 እ.ኤ.አ.ፉልሃም 127((0))
2005–2011 እ.ኤ.አ.ማንችስተር ዩናይትድ186((0))
ብሔራዊ ቡድን
1995–2008 እ.ኤ.አ.ሆላንድ130((0))
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፲፬ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ደግሞ ይዩ