ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር

ፊልድ ማርሻል ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽርሱዳን ፕሬዝዳንት ናቸው። አል በሽር ሆሽ ባናጋ በሚባል ሱዳን ውስጥ በሚገኝ አንድ አነስተኛ ሠፈር ውስጥ በታኅሣሥ ፳፪ ቀን ፲፱፻፴፮ ዓ.ም. (Jan. 1, 1944 እ.ኤ.ኣ.) ተወለዱ። አል በሽር ገና ልጅ እያሉ ነው ካይሮ በሚገኝ የወታደር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የገቡት። ከዚያም ቀስ በቀስ በደረጃ እያደጉ መጡ። በሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. (June 30, 1989 እ.ኤ.አ.) የሱዳን ፕሬዝዳንት ሆኑ።

ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር
عمر البشير
ኦማር አል-በሽር በ፲፪ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባዔ 2009 እ.ኤ.አ.
ኦማር አል-በሽር በ፲፪ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባዔ 2009 እ.ኤ.አ.
፯ኛው የሱዳን ፕሬዝዳንት
ከሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. ጀምሮ
ቀዳሚአህመድ አል-ምርጋኒ
የተወለዱትታኅሣሥ ፳፪ ቀን ፲፱፻፴፮ ዓ.ም.
ሆሽ ባናጋ፣ ሱዳን
የፖለቲካ ፓርቲብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ
ባለቤትፋጢማ ካሊድ
ዊዳድ ባቢከር ኦመር
ወታደራዊ አገልግሎት
ኃይልሱዳን የሱዳን ጦር ኃይል
ግብፅ የግብፅ ጦር ኃይል
የአገልግሎት ጊዜከ1960 እስከ 1996 እ.ኤ.አ.
ማዕረግሌፍቴነንት ጄኔራል
ጦርነቶችየመጀመሪያው የሱዳን እርስ በርስ ጦርነት
የዮም ኪፑር ጦርነት
ሁለተኛው የሱዳን እርስ በርስ ጦርነት