ጂዮርጂያ


ስለ አሜሪካ ክፍላገር ለመረዳት፣ ጆርጂያ ይዩ።

ጂዮርጂያ
საქართველო

የጂዮርጂያ ሰንደቅ ዓላማ የጂዮርጂያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር თავისუფლება

የጂዮርጂያመገኛ
የጂዮርጂያመገኛ
ዋና ከተማትብሊሲ
ብሔራዊ ቋንቋዎችጂዮርጅኛ
መንግሥት

ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ከፊል-ፕሬዝዳንታዊ ሪፐብሊክ
ጚኦርጊ ማርግቨላሽቪሊ
ጚኦርጊ ኽቪሪካሽቪሊ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
69,700 (119ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
3,720,400 (131ኛ)
ገንዘብጂዮርጂያ ላሪ (₾)
ሰዓት ክልልUTC +4
የስልክ መግቢያ995
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.ge
የጂዮርጂያ ሥፍራ፤ ክፍት አረግንጓዴ፦ ከጂዮርጂያ መንግሥት ሥልጣን ውጭ የሆኑት ሥፍራዎች (አብካዝያ እና ደቡብ ኦሴቲያ)

ጂዮርጂያ (ጂዮርጅኛሳካርትቬሎ) በአውሮፓና በእስያ ጠረፍ ላይ ያለ ሀገር ነው።