ጅቡቲ
ጅቡቲ በይፋ የጅቡቲ ሪፐብሊክ በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ ሀገር ናት። ከሰሜን በኤርትራ፣ ከምዕራብና ደቡብ በኢትዮጵያና ከደቡብ ምሥራቅ በሶማሊያ ትዋሰናለች።
የጅቡቲ ሪፐብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: «Unité, Égalité, Paix» (አንድነት፣ እኩልነት፣ ሰላም) | ||||||
ጅቡቲ በአረንጓዴ ቀለም | ||||||
ዋና ከተማ | ጅቡቲ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ፈረንሳይኛና ዓረብኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር | ግማሽ ፕሬዝዳንታዊ ሪፐብሊክ እስማኤል ኦማር ገለህ አብዱልካድር ካሚል ሞሐመድ | |||||
ዋና ቀናት ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፷፱ (June 27, 1977 እ.ኤ.አ.) | ነፃነት ከፈረንሳይ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 23,200 (149ኛ) 0.09 | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2009 እ.ኤ.አ. ግምት የ2000 እ.ኤ.አ. ቆጠራ | 864,000 (160ኛ) 460,700 | |||||
ገንዘብ | የጅቡቲ ፍራንክ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +3 | |||||
የስልክ መግቢያ | +253 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .dj |
ታሪክ
የጅቡቲ ታሪክ የሺህ ዓመታት ነው። የአካባቢው ነዋሪዎች ከግብፅ፣ ሕንድና ቻይና የተለያዩ ሽቶዎችና ቅመማትን በእንስሳ ቆዳ ይገዙ ነበር። ከአረብ ልሳነ ምድር አቅራቢያ ስለነበሩ ሱማሌዎችና አፋሮች ወደ እስልምና በድሮ ጊዜ ከተለወጡት ሕዝቦች መካከል ይገኛሉ።
የአመራር ክልሎች
ጅቡቲ በአምስት ክልሎችና አንድ ከተማ ተከፍላለች። እነዚህም፦
- ታጁራ ክልል
- አሊ ሳቤህ ክልል
- አርታ ክልል
- ኦቦክ ክልል
- ዲክል ክልል
- ጅቡቲ (ከተማ)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ