ፖ ወንዝ

ፖ ወንዝ በስሜን ጣልያን አገር የሚፈስ ወንዝ ነው። ስሙ በሮማይስጥ ፓዱስ ወይም ኤሪዳኑስ ተባለ፣ ከዚያም በፊት በጥንታዊ ሊጉርኛ ቦዲንኩስ ተባለ።

ፖ ወንዝ
የፖ ወንዝ
የፖ ወንዝ
መነሻኮቲያን አልፕ ተራሮች
መድረሻአድሪያቲክ ባሕር
ተፋሰስ ሀገራትጣልያን ስዊስ ፈረንሳይ
ርዝመት652 km
የምንጭ ከፍታ2100 m
አማካይ ፍሳሽ መጠን1540 m³/s
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት74,000 km²