5ኛ ፊሊጶስ

የአንጁ ፊሊፕ (1683-1746)

5ኛ ፊሊፕ
[[ስዕል:
|210px|]]
የስፔን ንጉስ
ግዛትታኅሣሥ 1699-ሰኔ 1746 እ.ኤ.አ
ቀዳሚ2ኛ ካርሎስ
ተከታይ1ኛ ሉዊ
ልጆች1ኛ ሉዊ 6ኛ ፈርናንዶ ማሪያና ቪክቶሪያ 3ኛ ካርሎስ 1ኛ ፊሊፕ የፓርማ የስፔኑ ራፋኤላ
ሙሉ ስምፊሊፕ ደ bourbon
ሥርወ-መንግሥትቦርቦን ቤት
አባትሉዊስ ታላቅ dauphin
እናትየባቫሪያ አን
የተወለዱት1683
የሞቱት1746 እ.ኤ.አ
ሀይማኖትካቶሊክ



በቬርሳይ ፈረንሣይ ተወልዶ፣ ከ1700 እስከ 1746 በስፔን ላይ የነገሠ፣ የረዥም ጊዜ ግዛቱ ለስፔን ክቡር ነው፣ የቦርቦን ቤተሰብ መስርቷል፣ ቤተ መንግሥት ሠራ እና ግዛት አስፋፍቷል።

ልጆች

በመጀመሪያ ከ“ማሪያ ሉይዛ ጋብሪኤላ” ቀጥሎ “ከኢዛቤል ፋርኔስዮ” ጋር ሁለት ጊዜ አገባ።የሚከተሉት ልጆች ነበሩት፡-

1ኛ ሉዊስ (1707-1724) በፈንጣጣ እስከሞተበት ጊዜ ድረስ ለ 8 ወራት የስፔን ንጉስ ነበር6ኛ ፈርናንዶ (1713-1759) የስፔን ንጉስ ያለ ልጅ ሞተ3ኛ ካርሎስ (1716-1789) የስፔን ንጉሥ፣ ኔፕልስ፣ ሲሲሊ እና ፓርማ፤ ልጆች ነበሯቸውማሪያና ቪክቶሪያ (1718-1782) የፖርቹጋል ንግሥት ልጆች ወልዳለች።1ኛ ፊሊጶስ (1720-1765) የፓርማ መስፍን ልጆች ነበሩት።የስፔኑ ራፋኤላ (1726-1746) “ሉዊስ ዴልፊም”ን አገባች ሴት ልጅ ወለደች።

የፊሊፕ ቤተሰብ በ1738 ዓ.ም