ሆሎኮስት
ሆሎኮስት ማለት በ2ኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ የአዶልፍ ሂትለር ወገን ናዚዎች በአይሁድና በሌሎች ያደረጉት እልቂት ነበር።
ስያሜው በግሪክኛ /ሆሎካውስቶስ/ ትርጒሙ የተቃጠለ መስዋዕት ነው።
ስድስት ሚሊዮን ያህል አይሁዶች ተገደሉ። በተጨማሪ ምናልባት አምስት ሚሊዮን ስላቮች ተገደሉ። በሂትለር ርዕዮተ አለም በመከተል ናዚዎቹ እነዚህን ዘሮች መጥፎዎች እንደ ነበሩ ይሉ ነበርና።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ