ምየንማ
ምየንማ በደቡብ-ምሥራቅ እስያ የሚገኝ አገር ነው። የምየንማ ዋና ከተማ እስከ 1998 ዓ.ም. ያንጎን ነበረ። በመጋቢት 17 ቀን 1998፣ የምየንማ መንግሥት ኔፕዪዶ አዲሱ ዋና ከተማ መሆኑን አዋጀ።
ምየንማ ህብረት ሪፐብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: ကမ္ဘာမကျေ | ||||||
ዋና ከተማ | ኔፕዪዶ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | በርምኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዚዳንት መንግስት አማካሪ ምክትል ፕሬዝዳንት ፩ ምክትል ፕሬዝዳንት ፪ | ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ ውን ምይን አውንግ ሣን ሱ ጪ ምይን ሽዌ ሄንሪ ቫን ጢዮ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 676,578 (39ኛ) 3.06 | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2014 እ.ኤ.አ. ግምት | 51,486,253 (25ኛ) | |||||
ገንዘብ | ጫዕ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +6:30 | |||||
የስልክ መግቢያ | +95 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .mm |
የአገሩ ስም በይፋ ምየንማ እንዲሆን ያዋጀ ሲሆን አሁንም በቀድሞው ስም Burma /በርማ/ ይታወቃል። ሁለቱ ስሞች ከዋናው በርማውያን ወይም «በማ» ብሔር ስም ናቸው። በአንድ ሀሣብ ይህ ስም ከሂንዱኢዝም አምላክ «ብራህማ» መጣ፣ በሕንድም የአገሩ ስም እስካሁን «ብራህማደሽ» ይባላል።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ